1
የ2018 ስድስት ወራት አጭር የአፈ
በአጠቃላይ በበጀት አመቱ ስድስት ወራ 234 መዛግብት ተንቀሳቅሰው ከዚህ ውስጥ ውሳኔ ያገኘ መዝገብ ብዛት 89 ሲሆን ለመንግስት የተወሰነ 83 በመንግስት ላይ የተወሰነ 6 በ6 ወሩ በፓናል ተዘጋ መዝገብ 17 ፡፡በዚህም መንግስት ሊያጣ የነበረውን 190,249,400 (አንድ መቶ ዘጠና ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ) ብር ማስቀረት ተችሏል ። በገንዘብ 16,000,000 ብር፣ በአይነት ደግሞ 134,038 ካ.ሜ ይዞታ የመንግሥትን ጥቅም ማስከበር ተችሏል ። አጠቃላይ አፈጻጸሙ በመርታት ምጣኔ 93.25% ደርሷል ። የፍርድ አፈጻጸም ምጣኔን 100% ማድረስ ተችሏል ።
የወንጀል ሕግ አፈጻጸምን ስንመለከት ከቀረቡ 473 የግል አቤቱታ የወንጀል መዛግብት ውስጥ 462 (97.1%)